ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ስለ ቀደዳቸው ፈሮች ብዙ የሚያስብ፥ ሌቱን ጊደሮቹን ለማደለብ የሚተጋ፥ ገበሬ እንደምን ጥበበኛ ይሆናል? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 አሳቡ እርሻውን እንዲያርስ ነው፤ ትጋቱም በሬውን ገለባ ያበላ ዘንድ ነው፤ ወይፈኑንም እስኪያቀና ድረስ ይደክማል። ምዕራፉን ተመልከት |