ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እርፍ የሚጨብጥ፥ ፎላጐቱ በዘንጉ መጠቀም የሆነ፥ በሥራ የተጠመዱትን በሬዎች የሚነዳ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ዕርፉን የሚያጸና ሰው በምንም አይራቀቅም፥ በእርሻው ይታበያል፥ በሬውንም ይገርፋል፤ በሥራውም ይመላለሳል፤ ነገሩም ሁሉ ስለ በሬና ወይፈን ነው። ምዕራፉን ተመልከት |