ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ሥራውን በትጋት የሚሠራውም ሸክላ ሰሪ እንዲሁ ነው፤ መንኮራኮሩን በእግሩ ያሸከረክራል፥ ያለማቋረጥ ሥራውን ይከታተላል፥ እያንዳንዷ የጣት እንቅስቃሴ የተጠናች ነች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በሥራው የሚቀመጥ ሸክላ ሠሪም እንደ እርሱ ነው፥ በእግሩም መንኰራኵርን ያዞራል፤ ሥራውንም እንዴት እንደሚፈጽም ሁልጊዜ ያስባል። የሠራውንም ሁሉ ይቈጥራል። ምዕራፉን ተመልከት |