Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 38:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 ጭቃውን በክንዱ ይጠፈጥፈዋል፥ በእግሩ ያባካዋል፥ በሚገባም ይለቀልቀዋል፥ ማድረቂያውንም ሲያጸዳ ያመሻል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 በእ​ጁም ጭቃ​ውን መስሎ ይሠ​ራል፤ በእ​ግሩ ጭቃ​ውን ሲረ​ግጥ ኀይ​ሉን ያደ​ክ​ማል፤ የል​ቡ​ና​ውም አሳብ ሥራ​ውን ይጨ​ርስ ዘንድ ነው። ትጋ​ቱም መወ​ል​ወ​ያ​ውን ያዞር ዘንድ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 38:30
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች