አፈርና አመድ የሆነ ሰው ስለምን ይታበያል? እሱ ገና በሕይወቱ ሳለ የሆድ ዕቃው የበሰበሰ ነው።
እንግዲህ ትቢያና ዐመድ የሚሆን፥ በሕይወትም ሳለ ሰውነቱ የሚተላ ሰው ለምን ይታበያል?