ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የቆየ በሽታ ሐኪሙን ያቄላል፤ የዛሬ ንጉሥ የነገ አስክሬን ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የሰፋ ቍስልን ባለ መድኀኒት ያድነዋል፤ ንጉሥ መባል ግን ለዛሬ ብቻ ነው፥ ነገም ይሞታል። ምዕራፉን ተመልከት |