Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የሚያመልኳቸው ሰዎች እንደ እነዚህ ደስ ቢላቸው አእምሮአቸውን ያጣሉና። ያም ባይሆን በሐሰት ትንቢት ይናገራሉ፥ ያም ባይሆን ይሙት በቃውን ያድናሉ፥ ያም ባይሆን ፈጥነው ይምላሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ጣኦቶችን የሚያመልኩ ሰዎች፥ ፈንጠዝያቸው እስከ እብደት ይደርሶል፤ ወይም ትንቢታቸው ሐሰት ነው፤ በክፋትም ይኖራሉ፤ አልያም ያለ ማመንታት በሐሰት ይምላሉ። Ver Capítulo |