Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ስም የሌላቸው ጣዖቶችን ማምለክ የክፋት ሁሉ መጀመሪያ ነውና፥ የፍጻሜውም ምክንያት ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስማቸው ሊነሳ የማይገቡ ጣኦቶችን ማምለክ፥ የክፋት ሁሉ ምክንያት መነሻው፥ ማክተሚያውም ነውና። Ver Capítulo |