Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ቃልና ዕውቀት ያላቸው እነዚህ ሁሉን እንደሚያውቅ እንደ ፈጣሪ አድርገው ነፍስ የሌለው ሐሰተኛና ድዳ ጣዖትን ይታመናሉ፥ ቢምሉም እንደሚፈረድባቸው አያስቡም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የሚያምኑት ሕይወት በሌላቸው ጣኦቶት ስለሆነ የሐሰት መሐላዎቻቸው ሊጐዷቸው እንደሚችሉ አልተገነዘቡም። Ver Capítulo |