Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መልአኩም፥ “ወገኔንና ሀገሬን ትመረምር? ወይስ ከልጅህ ጋራ የምሄድበትን ዋጋ ትሰጠኝ?” አለው። ጦቢትም፥ “አንተ ወንድሜ ዘመድህንና ስምህን ዐውቅ ዘንድ እወዳለሁ” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጦቢትም “ከየትኛው ቤተሰብና ከየትኛው ነገድ ነህ? እስቲ ንገረኝ ወንድሜ” አለው። Ver Capítulo |