Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እርሱም፥ “እኔስ የወንድምህ የታላቁ አናንያ ዘመድ አዛርያ ነኝ” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 መልአኩም “ነገዴን ማወቅ ምን ይረባሃል?” አለው። ጦቢትም “የማን ልጅ እንደሆንክ እርግጠኛ መሆንና ስምህ ማን መሆኑን ማወቅ እፈልጋለሁ” አለው። Ver Capítulo |