Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ጦቢ​ትም አለው፥ “አንተ ወን​ድሜ ደኅና ነህን? ወገ​ን​ህ​ንና ሀገ​ር​ህን ዐውቅ ዘንድ መር​ም​ሬ​አ​ለ​ሁና አት​ን​ቀ​ፈኝ፤ ነገር ግን አንተ በእ​ው​ነቱ ከደ​ግና ከተ​ባ​ረከ ወገን ነህ፤ እኔም የታ​ላቁ የሴ​ም​ዩን ልጆች አና​ን​ያ​ንና ኢታ​ያ​ንን ዐው​ቃ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ እን​ሰ​ግድ ዘንድ ከእ​ነ​ርሱ ጋር አብ​ረን ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ሄደን ነበር፤ በኵ​ራ​ቱ​ንና የእ​ህ​ላ​ች​ንን ዐሥ​ራት ወስ​ደን ነበር፤ ነገር ግን በአ​ባ​ቶ​ቻ​ችን በደል አል​በ​ደ​ል​ንም።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 እርሱም “ስሜ አዛርያ ነው፥ ከዘመዶችህ አንዱ የሆነው የታላቁ አናንያ ልጅ ነኝ” አለው።

Ver Capítulo Copiar




መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:13
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos