Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 5:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወንድሜ አንተ ግን ከደግ ቤተ ሰብ ነህ፤ ነገር ግን ንገረኝ፤ ደመወዝህን ምን እንስጥህ? በየቀኑ አንድ ድራህማ እንስጥህን? ምግብህስ ከልጄ ጋር ይሁን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጦቢትም “ወንድሜ ሆይ እንኳን በደኀና መጣህ፥ ስለ ቤተሰብህ እርግጡን ለማወቅ በመሻቴ አትቀየመኝ፥ ወንድማችን መሆንህ ከጥሩ ዘር መወለድህ አወቅሁ፤ የታላቁ የሸማይያ ሁለት ልጆች አናንያንና ናታንን አውቃቸዋለሁ፤ ከኔ ጋር ኢየሩሳሌም ይሄዱ ነበር አብረን እንሰግድ ነበር። ከእምነታቸው ንቅንቅ አላሉም፤ ዘመዶችህ ደጐች ናቸው፥ ከመልካም ዘር ተወልደሃል፤ እንኳን ደኀና መጣህ” አለው። Ver Capítulo |