Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 5:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በደኅና ከተመለሳችሁ በደመወዝህ ላይ እጨምርልሃለሁ፤” እንደዚህም ጨረሱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ቀጥሎም እንዲህ አለው “ደሞዝህ አንድ ድራክማ በቀን እሰጥሃለሁ፥ በተጨማሪም ለሌላ ወጪህ እኩል ከልጄ ጋር እሰጥሃለሁ፥ ከልጄ ጋር ሂድ፤ Ver Capítulo |