Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 5:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ጦቢትም፥ “አንተ ወንድሜ! ከማን ወገን ነህ? ከወዴትስ ሀገር ነህ?” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 መልአኩ ወደ ቤት ገባ፤ ጦቢትም አስቀድሞ ሰላምታ ሰጠው፤ እርሱም “መልካም ነገር እመኝልሃለሁ” ሲል መለሰለት። ጦቢትም “ከእንግዲህ ወዲህ ምን መልካም ነገር ማግኘት እችላለሁ? ዐይኖቼን አጥቻለሁ፤ የሰማይን ብርሃን ማየት አልችልም፥ ብርሃንን እንደማያዩ ሙታን በጨለማ እገኛለሁ፥ ሕያው ብሆንም ከሞቱት ጋር እቆጠራለሁ፥ ሰዎች ሲናገሩ ድምፃቸውን እሰማለሁ ነገር ግን አላያቸውም” አለ፤ መልአኩም “አይዞህ፥ በቅርቡ እግዚአብሔር ይፈውስሃል፤ አይዞህ” አለው። ጦቢትም “ልጄ ጦብያ ወደ ሜዶን መሄድ ይፈልጋል፤ የመንገድ ጓደኛው በመሆን ልትመራው ትችላለህን? ደሞዝህን እከፍልሃለሁ ወንድሜ።” አለው። እሱም “ከእርሱ ጋር እሄዳለሁ፤ መንገዶቹን ሁሉ አውቃቸዋለሁ፥ ወደ ሜዶን ብዙ ጊዜ ሄጄአለሁ፤ በሜዳዎቹና በተራራዎቹም አቋርጫለሁ፥ መንገዶቹንም ሁሉ አውቃቸዋለሁ” አለው። Ver Capítulo |