Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 5:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጦቢትም “ከየትኛው ቤተሰብና ከየትኛው ነገድ ነህ? እስቲ ንገረኝ ወንድሜ” አለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መልአኩም፥ “ወገኔንና ሀገሬን ትመረምር? ወይስ ከልጅህ ጋራ የምሄድበትን ዋጋ ትሰጠኝ?” አለው። ጦቢትም፥ “አንተ ወንድሜ ዘመድህንና ስምህን ዐውቅ ዘንድ እወዳለሁ” አለው። Ver Capítulo |