Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 16:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አውራጃችንን በእሳት ያቃጥሉ ዘንድ፥ ጐልማሶቻችንንም በጦር ይገድሉ ዘንድ፥ ሕፃኖቻችንንም በምድር ላይ ይፈጠፍጡ ዘንድ፥ ወንዶች ልጆቻችንንና ቆነጃጅቶቻችንን ይማርኩ ዘንድ አዝዘው ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ኃያላቸው በጐልማሶች እጅ አልወደቀም፤ የቲታንስ ልጆችም አልመቱትም፤ ረጃጅም ግዙፎችም አላጠቁትም፤ የሜራሪ ልጅ ዮዲት ግን በውበቷ ሽባ አደረገችው። Ver Capítulo |