Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 16:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የሴቶች ልጆች ልጆችም አሳድደው ወጓቸው፤ ጐልማሶቻችንም አቈሰሏቸው፤ በጌታዬም ጦርነት ጠፉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ፍጥረቶችህ ሁሉ ያገልግሉህ፤ አንተ ተናገርህ እነርሱም ተፈጠሩ፤ መንፈስህን ላክህ፥ እነርሱም ታነጹ፤ ድምጽህን መቃወም የሚችል ማንም የለም። Ver Capítulo |