Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 16:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለእግዚአብሔር መዝሙር እዘምራለሁ፤ አዲስ መዝሙር እዘምራለሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ተራሮች ከውኆች ጋር ከመሠረታቸው ይንዋወጣሉና፤ ዓለቶችም በአንተ ፊት እንደ ሰም ይቀልጣሉ፤ ለሚፈሩህ ግን ምሕረትን ታደርጋለህ። Ver Capítulo |