Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 16:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ፍጥረቶችህ ሁሉ ያገልግሉህ፤ አንተ ተናገርህ እነርሱም ተፈጠሩ፤ መንፈስህን ላክህ፥ እነርሱም ታነጹ፤ ድምጽህን መቃወም የሚችል ማንም የለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የሴቶች ልጆች ልጆችም አሳድደው ወጓቸው፤ ጐልማሶቻችንም አቈሰሏቸው፤ በጌታዬም ጦርነት ጠፉ። Ver Capítulo |