ኢዮብ 41:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እስትንፋሱ እንደ ፍም ናት። ነበልባልም ከአፉ ይወጣል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ስለ ብርታቱና ስለ አካላቱ ውበት፣ ስለ እጅና እግሩ ከመናገር አልቈጠብም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እንደ ፈላ ድስትና እንደሚቃጠል ሸምበቆ ከአንፍንጫው ጢስ ይወጣል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ስለ ሌዋታን እግሮች፥ ስለ ብርቱ ኀይሉ ስለሚያምረው አካሉ ሳልገልጥ አላልፍም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እንደ ፈላ ድስትና እንደሚቃጠል ሸምበቆ ከአንፍንጫው ጢስ ይወጣል። Ver Capítulo |