ኢዮብ 40:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ጀልባዎች ሁሉ ቢሰበሰቡ የጅራቱን ቍርበት ሊሸከሙት አይችሉም። አጥማጆችም ራሱን በመረብ መያዝ አይችሉም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በውኑ ቆዳውን በጦር፥ ራሱንስ በዓሣ ጦር ትሞላዋለህን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 በውኑ ቁርበቱን በጭሬ፥ ራሱንስ በዓሣ ጦር ትሞላዋለህን? Ver Capítulo |