ኢዮብ 40:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እጅህን በላዩ ጫን፤ በአፉ የሚያደርገውን ጦርነት አስብ፥ እንግዲህም ወዲህ አትድገም፥ አላየህምን? ስለ እርሱስ የተባለውን አላደነቅህምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እስቲ እጅህን በላዩ ጫን፥ ፍልሚያውን በሚገባ ታስታውሳለህ፥ ሁለተኛም አይለምድህም።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እጅህን በላዩ ጫን፥ ሰልፉን አስብ፥ እንግዲህም አትድገም። Ver Capítulo |