ኢዮብ 40:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 አሕዛብ ይመገቡታልን? ወይስ የፊንቄ ሰዎች ይካፈሉታልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 አጥማጆች በእርሱ ይከራከራሉን? ወይስ ነጋዴዎች ያካፋፍሉታልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 አጥማጆች በእርሱ ይከራከራሉን? ወይስ ነጋዴዎች ያካፍሉታልን? Ver Capítulo |