ኢዮብ 39:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በዚያም ሆኖ የሚበላውን ይፈልጋል፤ ዐይኖቹም በሩቁ ይመለከታሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 እዚያ ሆኖ የሚነጥቀውን ይቃኛል፤ ዐይኑም ከሩቅ አጥርቶ ያያል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ይቃኛል፥ ዐይኖቹም ከሩቅ ይመለከታሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 እዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ነገር ያማትራል፤ ዐይኖቹም በሩቅ ያለውን ያያሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 በዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ይጐበኛል፥ ዓይኑም በሩቅ ትመለከታለች። Ver Capítulo |