ኢዮብ 39:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 እዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ነገር ያማትራል፤ ዐይኖቹም በሩቅ ያለውን ያያሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 እዚያ ሆኖ የሚነጥቀውን ይቃኛል፤ ዐይኑም ከሩቅ አጥርቶ ያያል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ይቃኛል፥ ዐይኖቹም ከሩቅ ይመለከታሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በዚያም ሆኖ የሚበላውን ይፈልጋል፤ ዐይኖቹም በሩቁ ይመለከታሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 በዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ይጐበኛል፥ ዓይኑም በሩቅ ትመለከታለች። Ver Capítulo |