ኢዮብ 33:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እነሆ፥ እኔ ጻድቅ ነኝ፥ ቃሌንም አይሰማኝም እንዴት ትላለህ? ከሟች ሰው በላይ ያለ እርሱ ዘለዓለማዊ ነውና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ነገር ግን እግዚአብሔር ከሰው ስለሚበልጥ፣ ትክክል እንዳልሆንህ እነግርሃለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እነሆ፥ አንተ በዚህ አቋምህ ትክክል አይደለህም፥ ‘እግዚአብሔር ከሰው ይበልጣል’ ብዬ እመልስልሃለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ኢዮብ ሆይ! ይህ ንግግርህ ስሕተት መሆኑን ልገልጥልህ እወዳለሁ፤ እግዚአብሔር ከሰው ሁሉ ይበልጣል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እነሆ፥ አንተ በዚህ ጻድቅ አይደለህም፥ እግዚአብሔር ከሰው ይበልጣል ብዬ እመልስልሃለሁ። Ver Capítulo |