ዘፀአት 25:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 መቅረዙም፥ ዕቃውም ሁሉ ከአንድ መክሊት ጥሩ ወርቅ ይሠሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ለመቅረዙና ለዕቃዎቹ ሁሉ የሚያስፈልገው አንድ መክሊት ንጹሕ ወርቅ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 እነዚህን ዕቃዎች ሁሉ ከአንድ መክሊት ንጹሕ ወርቅ ይሠሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 መቅረዙንና እነዚህን ሁሉ ዕቃዎች የምትሠራበት ሠላሳ አምስት ኪሎ ግራም ንጹሕ ወርቅ ይሁን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 መቅረዙም ዕቃውም ሁሉ ከአንድ መክሊት ጥሩ ወርቅ ይሠሩ። Ver Capítulo |