ዘፀአት 25:39 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 መቅረዙንና እነዚህን ሁሉ ዕቃዎች የምትሠራበት ሠላሳ አምስት ኪሎ ግራም ንጹሕ ወርቅ ይሁን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ለመቅረዙና ለዕቃዎቹ ሁሉ የሚያስፈልገው አንድ መክሊት ንጹሕ ወርቅ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 እነዚህን ዕቃዎች ሁሉ ከአንድ መክሊት ንጹሕ ወርቅ ይሠሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 መቅረዙም፥ ዕቃውም ሁሉ ከአንድ መክሊት ጥሩ ወርቅ ይሠሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 መቅረዙም ዕቃውም ሁሉ ከአንድ መክሊት ጥሩ ወርቅ ይሠሩ። Ver Capítulo |