ዘፀአት 25:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መሎጊያዎቹም በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ተዋድደው ይኑሩ፤ ከቶም አይውጡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 መሎጊያዎቹ ከታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ምን ጊዜም መውጣት የለባቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መሎጊያዎቹ በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ይኑሩ፥ ከዚያም አይውጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 መሎጊያዎቹም በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ይኑሩ፤ ከቶም ከዚያ አይውጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 መሎጊያዎቹም በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ይኑሩ፥ ከቶም አይውጡ። Ver Capítulo |