ዘፀአት 23:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 “በዓመት ሦስት ጊዜ በዓል አድርጉልኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 “በዓመት ሦስት ጊዜ ለእኔ በዓልን ታከብራላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 “በዓመት ሦስት ጊዜ ለእኔ በዓልን ታደርግልኛለህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 “እኔን የምታከብሩባቸው በዓመት ሦስት በዓላት ይኑሩአችሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በዓመት ሦስት ጊዜ በዓል ታደርግልኛለህ። Ver Capítulo |