መዝሙር 80:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ይህች ቀኝ እጅህ የተከላት ቡቃያ፣ ለራስህ ያጸደቅሃት ተክል ናት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ እንግዲህ ተመለስ፥ ከሰማይ ተመልከት፥ እይም፥ ይህችንም የወይን ግንድ ጐብኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ይህችን አንተ የተከልካትን ተንከባክበህም ያሳደግኻትን የወይን ግንድ ጠብቃት! Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የእግዚአብሔር ጠላቶችስ ዋሽተውት ነበር፥ ዘመናቸውም ለዘለዓለም ይሆናል፤ Ver Capítulo |