መዝሙር 80:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እርሷም በእሳት ተቃጥላለች፤ የግንባርህ ተግሣጽ ያጠፋቸዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ቀኝህ እጅህ የተከለውን፥ ለራስህ ያጸናኸውን ልጅ ጠብቅ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ጠላቶች ቈራርጠው በእሳት አቃጥለዋታል፤ በቊጣህ ተመልከታቸው፤ አጥፋቸውም! Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከስንዴም ስብ አበላቸው፥ ከዓለቱም ማር አጠገባቸው። Ver Capítulo |