መዝሙር 44:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያስጥለኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም የሚነሡብንን እንረግጣለን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያድነኝም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ ለዘለዓለም ነው፤ በትረ መንግሥትህ የጽድቅ በትር ነው። Ver Capítulo |