መዝሙር 44:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም የሚነሡብንን እንረግጣለን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያስጥለኝም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያድነኝም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ ለዘለዓለም ነው፤ በትረ መንግሥትህ የጽድቅ በትር ነው። Ver Capítulo |