መዝሙር 129:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እግዚአብሔር ግን ጻድቅ ነው፤ የክፉዎችን ገመድ በጣጥሶ ጣለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጌታ ጻድቅ ነው፥ የክፉዎችን ገመድ ቈረጠ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ሁልጊዜ ትክክለኛ ነው፤ ከእነዚያ ጨካኞች ገመድ ነጻ አውጥቶኛል።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ይቅርታ ከአንተ ዘንድ ነውና። Ver Capítulo |