መዝሙር 129:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ዐራሾች ጀርባዬን ዐረሱት፤ ትልማቸውንም አስረዘሙት።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አራሾች በጀርባዬ ላይ አረሱ፥ ትልማቸውን አስረዘሙ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ጀርባዬን በጅራፍ ተልትለው፥ የታረሰ ማሳ አስመስለውታል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አቤቱ፥ ኀጢአትንስ ብትጠባበቅ፥ አቤቱ፥ ማን ይቆማል? Ver Capítulo |