ምሳሌ 3:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 በክፉ ሰው አትቅና፤ የትኛውንም መንገዱን አትምረጥ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በግፈኛ ሰው አትቅና፥ መንገዱንም ሁሉ አትምረጥ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በግፈኞች ሰዎች አትቅና፤ ክፉ ሥራቸውንም አትከተል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ከክፉ ሰዎች ዘንድ ሽሙጥን ገንዘብ አታድርግ፥ በመንገዳቸውም አትቅና። Ver Capítulo |