ምሳሌ 3:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ከክፉ ሰዎች ዘንድ ሽሙጥን ገንዘብ አታድርግ፥ በመንገዳቸውም አትቅና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 በክፉ ሰው አትቅና፤ የትኛውንም መንገዱን አትምረጥ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በግፈኛ ሰው አትቅና፥ መንገዱንም ሁሉ አትምረጥ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በግፈኞች ሰዎች አትቅና፤ ክፉ ሥራቸውንም አትከተል። Ver Capítulo |