ምሳሌ 23:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ልጅን ከመቅጣት ወደ ኋላ አትበል፤ በአርጩሜ ብትገርፈው አይሞትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ልጅን ከመቅጣት ቸል አትበል፥ በበትር ብትመታው አይሞትምና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ልጅን በሥነ ሥርዓት ከመቅጣት አትቦዝን፤ በአርጩሜ ብትመታው አይሞትም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሕፃናትን ከመቅጣት ቸል አትበል፥ በበትር ብትመታቸው አይሞቱምና። Ver Capítulo |