ምሳሌ 23:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሕፃናትን ከመቅጣት ቸል አትበል፥ በበትር ብትመታቸው አይሞቱምና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ልጅን ከመቅጣት ወደ ኋላ አትበል፤ በአርጩሜ ብትገርፈው አይሞትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ልጅን ከመቅጣት ቸል አትበል፥ በበትር ብትመታው አይሞትምና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ልጅን በሥነ ሥርዓት ከመቅጣት አትቦዝን፤ በአርጩሜ ብትመታው አይሞትም፤ Ver Capítulo |