ምሳሌ 23:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ልብህን ለምክር፣ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል ስጥ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ልብህን ለምክር ስጥ፥ ጆሮህንም እንዲሁ ለእውቀት ቃላት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 አእምሮህን በትምህርት ላይ፥ ጆሮህንም ዕውቀትን በመስማት ላይ አውላቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ልብህን ለተግሣጽ ስጥ፥ ጆሮህንም ለዕውቀት ቃል አዘጋጅ። Ver Capítulo |