34 በሐዲድ፣ በስቦይምና በንበላት፣
34 ሐዲድ፥ ጽቦዒይም፥ ንባልጥ፥
34 ሐዲድ፥ ጸቦዒም፥ ነባላጥ፥
34 በሐዲድ፥ በሰቡኢም፥ በነብላት፥
በሐጾር፣ በራማና በጊቴም፣
በሎድና በኦኖ፣ ደግሞም ጌሃርሻም በተባለው ስፍራ ተቀመጡ።
ሌላው ወደ ቤትሖሮን፣ ሦስተኛው ደግሞ በምድረ በዳው ትይዩ ካለው ከስቦይም ሸለቆ ቍልቍል ወደሚያሳየው ድንበር ዞረ።