34 በሐዲድ፥ በሰቡኢም፥ በነብላት፥
34 በሐዲድ፣ በስቦይምና በንበላት፣
34 ሐዲድ፥ ጽቦዒይም፥ ንባልጥ፥
34 ሐዲድ፥ ጸቦዒም፥ ነባላጥ፥
ሁለተኛው ክፍል ወደ ቤቶሮን መንገድ ዞረ፤ ሦስተኛውም ክፍል በገባዖን መንገድ ባለው ወደ ሴቤሮም ሸለቆ በሚመለከተው በዳርቻው መንገድ ዞረ።
በሐጾር፥ በራማ፥ በጌትም፤
በሎድ፥ በኣውኖ፥ በጌሐራሲም ተቀመጡ።