ዘፍጥረት 49:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “እግዚአብሔር ሆይ፤ ማዳንህን እጠባበቃለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ጌታ ሆይ፥ መድኃኒትህን እጠብቃለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “አምላክ ሆይ፥ አዳኝነትህን እጠባበቃለሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እግዚአብሔርም ያድነው ዘንድ ይጠብቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እግዚእብሔር ሆይ መድኃኒትህን እጠብቃለሁ። Ver Capítulo |