ዘዳግም 28:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንቅብህና ቡሖ ዕቃህ ይባረካሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “እንቅብህና ቡሓቃህ ይባረካል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “እግዚአብሔር የእህል ሰብልህንና ቡሃቃህን ይባርካል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መዛግብትህና የቀረውም ሁሉ ቡሩክ ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እንቅብህና ቡሃቃህ ቡሩክ ይሆናል። Ver Capítulo |