ዘዳግም 28:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “እንቅብህና ቡሓቃህ ይባረካል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንቅብህና ቡሖ ዕቃህ ይባረካሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “እግዚአብሔር የእህል ሰብልህንና ቡሃቃህን ይባርካል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መዛግብትህና የቀረውም ሁሉ ቡሩክ ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እንቅብህና ቡሃቃህ ቡሩክ ይሆናል። Ver Capítulo |