ዘዳግም 28:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መዛግብትህና የቀረውም ሁሉ ቡሩክ ይሆናል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንቅብህና ቡሖ ዕቃህ ይባረካሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “እንቅብህና ቡሓቃህ ይባረካል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “እግዚአብሔር የእህል ሰብልህንና ቡሃቃህን ይባርካል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እንቅብህና ቡሃቃህ ቡሩክ ይሆናል። Ver Capítulo |