ኢዮብ 17:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እኔ ወደ ሲኦል ስወርድ ተስፋ አብሮኝ ይወርዳልን? አብረንስ ወደ መቃብር እንወርዳለንን?” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ወደ ሞት ደጅ ይወርዳልን? ዐብረንስ ወደ ትቢያ እንሄዳለንን?” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ወደ ሲኦል ይወርዳልን? አብረን ወደ አፍር ውስጥ እንገባ የለምን?” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከእኔስ ጋር ወደ መቃብር ትወርዳለችን? አብረንስ በመሬት ውስጥ እንቀበራለንን?” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አብረን በመሬት ውስጥ ስናርፍ፥ ወደ ሲኦል ይወርዳል። Ver Capítulo |