ኢዮብ 17:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ወደ ሲኦል ይወርዳልን? አብረን ወደ አፍር ውስጥ እንገባ የለምን?” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ወደ ሞት ደጅ ይወርዳልን? ዐብረንስ ወደ ትቢያ እንሄዳለንን?” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እኔ ወደ ሲኦል ስወርድ ተስፋ አብሮኝ ይወርዳልን? አብረንስ ወደ መቃብር እንወርዳለንን?” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከእኔስ ጋር ወደ መቃብር ትወርዳለችን? አብረንስ በመሬት ውስጥ እንቀበራለንን?” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አብረን በመሬት ውስጥ ስናርፍ፥ ወደ ሲኦል ይወርዳል። Ver Capítulo |